Seifu ON EBS
Seifu on EBS is a late-night talk show airing each Sunday at 9:00 p.m. in Ethiopian Time on EBS TV in Ethiopia. The hour and a half long show premiered on November 8, 2010, and is hosted by comedian and radio host Seifu Fantahun.
Comments
© 2010-2021 USlikes Free online videos
Senya Jemal22 hours ago
ሙስጠፌ ሽልማቱ ቀርቶበት አንተ ከሱ ብትማር ማለትም ሙስሊም ጠልነትህ ብትተው ለሱ ትልቅ ሽልማት ነው ሀይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራ ነው በሚልው
Om Live22 hours ago
ወድሜ ።አላህ ሰብር ይስጥህ
Merta Merta.Legamo22 hours ago
Merta
Hafsuwa Mehamed22 hours ago
የኢትዮጵያ ሙዚቃ መቸም ወንዝ አይሻገርም ምክንያትም ገና ራፕ ነገር ሲጨመረ ባሃላችን ተባላሸ እያሉው ሰውን ያሸማቃሉ
Netsanet Netanet12322 hours ago
ጀግና ነክ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹💜💜💜❤❤❤💜💕💕💕💕💕❤💜💕💕💕💕❤💜❤💕💕❤💜❤💕💕💕💕💕❤💜💜❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒🇪🇹🇪🇹
Welet A22 hours ago
ፈጣሪ ይማርሽእህቴ
Ruta Anjelo22 hours ago
መቀሌ ማን ሲያዝገባሕ እንደ ዘመዶችህ ተዋርደሕ ትመለሳለሕ እናንተን ብሎ ሐይማኖተኛ ምድረ አስመሳይ
REWDA TUBE22 hours ago
ደምሩኝ ስወዳችሁ❤
viki viki23 hours ago
ሴፋ ማሪያ የሚለው ዘፈን በጊልዶ ካሳ የተሰራው ማሲንጋ የዘፈነው የተሰረቀ ዘፈን ነው ፍትህ ለአዲሳባ ልጅ
Fozia Hassen23 hours ago
Sewedahew Eko uffff setameru
Fg Ed23 hours ago
አላህምድልለህ ሁሉም ለከይር ነው
G Tvv23 hours ago
ይቅርታ ኣርጉሉኝ እና ፓለቲካ ሳይሆን ለምን ይሄሁሉ ሰው ሙቶ ቤተክርስቲያን ሲፈርስ ዝም ኣላቹ ግን እግዛቢሄር ይፈርዳል
Fg Ed23 hours ago
አላሃ ፊርዳዉሰል ጄናት ይበለችዉ ለታም ፅናቱን ይስጥህ
Mekiya Said23 hours ago
ሚኪ አድናቂህነኝ
Fg Ed23 hours ago
አላህ ፅንቱን ይፅህ
Yordanos TesfayDay ago
ዋው ደስ ይላል እእእእል
blen yilmaDay ago
ሰይፉ ትለያለህ👍👍👍👍👍👍
bedrya ahmedDay ago
ሙስጠፌ ምርጥ ሰው ነው ይገባዋል
Titi E Kitchen /ቲቲ ኢ ኪችንDay ago
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ይህ የዩቲዩብ ቻናል እኔ በቤቴ የምሰራቸውንና ለሌሎችም ባካፍለዉ መልካም ነዉ በማለት የተለያዩ የሚበሉ ነገሮችን ኬኮኮች ዳቦዎች ኩኪሶች እና የተለያዩ ቀላልና በመጠነኛ ወጪ ሊሰሩ የሚችሉ ነገሮችን አሰራር ለማሳየት የከፈትኩት ነዉና ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ሁሌ የምለቃቸዉ ቪዲዮዎች እንዲደርሳችሁ ደግሞ የደዉል ምልክቱን በመጫን የምሰራዉን ከወደዳችሁት ደግሞ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ እድትከታተሉኝ እንድታበረታቱኝም ስል በትህትና እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። uslikes.info/house/oICQ2MKLsbKcgtw/video.html&feature=share
ዙዙ ነኝ የአርጎባዋ ሽቅርቅርDay ago
የኔ እናት እኔን አይዞሽ አላህ ያሽርሽ ጤናሽን መልሶልሽ የሀገራችን በሀል ደግመሽ እንድስታስተዋውቂልኝ አላህ አፊያሽብ ይመልስልሽ
Camila HabibiDay ago
አረ ልብሥ ልበሽ
HEYAMA OROMODay ago
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Tdenek TbebuDay ago
Wawe mikiy betam yemadekh tewanay neh betam bebekat new yemtseraw wawe 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ergem edmena tena yesteh
Seble SebleDay ago
ዋው ዋው ዋው
ኢልፍኒ ይከፊኒ TyfxhDay ago
አላህ ሶብርን ይስጥህ ወንድም
Tenagna TenuDay ago
ሴፍሻ አንደኛ እኮ ነህ ቤተሰብህንና ልጆችህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ
Rihannen mohammedDay ago
ይሄ ሰይጣን አላህ ይፍረድብክ እዳተ አይነቶች ናቸው ለአገራችን ችግር የኦኑብን በየሚዲያው እስልምናን ጥላቻ ስብከትክ አድ ቀን ህይወትክን ያሳጣካል
Godoliyas ጎዶልያስDay ago
መምህራችን የፀጋ ስጦታችን እግዚአብሔር ያኑርልን
ሰአዲ ቲዩቡDay ago
አላህሰብሩንይወፍቅህ እነሱንምአላህይማራቸው
ትግሰት ሰለሞን ሰለሞንDay ago
ፈጣር ይጠብቅህ መምራችን ፀጋ ሞገሰን ያብዛልክ የኛ እንቁ እንወድካለን መምህር ምረተአብ
Seble SebleDay ago
አይ ለሧ ብሯን ትበላለች በሥሯ ያገሯን ልጆች ወደ አልተፈለገ ሥነ ምግባር የሚያሥገባ ሥራ ነው የምሠራው ለኛ ሀዘን ነው ወጣቱን ይጨርሥብናል እሧ አድቀን ንሥሀ ትገባለች ያላወቀ ወጣት ያልቃል
Khadija BashirDay ago
ካልድ አላህ ይስብርህ እነሱንም ጀነትልፈርዶስ ይወፍቃቸው አብሺር
sala aDay ago
telachan ena sel mekfafel selmiyastemer nw yemishelmwu
Md VipDay ago
ጢናቱን ይሲጢህ
Betty BettyDay ago
የሞት ካባ ለብሰክ ትውልዱንምታጠፋ ነክ
atallh alDay ago
Tabaraki ❤❤❤
Reita EDay ago
Colonisation of Franco 🙄you should be ashamed in promoting western influences.uslikes.info/house/mZuJl5N8lYpvf7o/video.html
A ADay ago
ገደል ግባ!! ጭራሽ በትግራይ??? የትግራይ ገዳማት በኤርትራና በኢትዮጵያ ሰራዊት እየወደሙ የትግራይ ካህናት እየታረዱ ባሉበት ሰዓት ስትደግፍ ከርመህ የማንቅያ ደወል በትግራይ ስትል ትንሽ አታፍርም? እምነታችን እንድንጠላ ሁሉ አድርጋቹህናል ገደል ግቡ ። በተጋሩ አይን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቆሻሻ ነው።
Getahun GizawDay ago
መልካም ሰው ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ አበጋዝ ኑርልኝ
Erezika OumerDay ago
Benath seyfu saronn akrblgn
Fruossino PieroDay ago
የኢትዮጵያን የሙዚቃ መሳሪያ "ስታንዳርድ" ለማስያዝ ከ8 ዓመታት በፊት መሰንቆ እና ዋሽንት ላይ የጀመርኩት የጥናት ወረቀት አለኝ በፊዚክስ ነው ያጠናሁት አንድ በኢሜይል የሚያግዘኝ አውስትራልያዊ ፕሮፌሰር ላክልኝና ብር ልስጥህ ሲለኝ አልላኩለትም:: ከፈለግሽ ልጨርሰውና ግዥኝ 2 ዓመት ነው የፈጀብኝ በየአዝማሪ ቤት እየዞርኩ እያንዳንዱን ማሲንቆ በሜትር እየለካሁ ነበር የሰራሁት መጨረሻ ላይ የሚያበረታታኝ ሳጣ ሰልችቶኝ የተውኩት:: I'm a physicist by the way.
Haymi DDay ago
Seyfisha ene alehuleh eze betewaweku be 6 wer aregezeku lijen beweledeku beametu tilogn hede, my Daughter is my blessing. I thank God for that. I got everything after she came to my life. I graduated from college, got a job, bought a house.... She keeps me going... She is my Valentine! Congrat Nebyu and Hana!
Misrak GezahegnDay ago
መምህራችን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ
محمد عليDay ago
አላህ ሶብሩን ይስጥህ ወድሜ
ኢማነኚ የወሎ ልጃ. ነብየን ሀቢቢን. ወደጂDay ago
አላህ ፅናቱን. ይሥጥህ. ወዲሜ. ለነሡም. ጀነተል. ፊርዶሥ. ይወፍቃቸዉ
Bahar JamalDay ago
Asmesayoch hagerwedad
እማ እወድሻለሁ የአንቺ መኖር ያኖርኛልDay ago
መምህሬ ፈጣር ይጠብቅልን
ቲጂ የአባቷ ልጅDay ago
በጉጉት የምንጠብቀው ጉባዔ ነው መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን
seni 24Day ago
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ሰለደረስን #መምህረረ ሺ አመት ኑርልን #የማቱ ሳላን #እድሜ ይስጥህ የአገልግሎት #ዘመንህ ይባረክ በሀገር ውጭ ያለነውም online እንከታተላለን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈጽምልን በሰላም በጤና ህዝበ ክርስቲያኑን ወደ ቤታቸው ይመልስልን #የምትሳደቡ አህዛቦች ስራችሁ ነው እግዚአብሔር ይገስጻችሁ
IT DistrictDay ago
እግዚአብሔር ነፍስ ይማር በጣም ነዉ የሟሳምመዉ ውድም ላተም ለቤተሰብ ሁሉ መፅናናትን ይስጥልን ፈጣሪ እሄ ነገር መፍቴ ያስፈላገዋል በጣም ሊሰራበት ያስፈልጋል ሁላችን ቤት የሚደስ ስለሆነ ሊሰራ በት ይገባል
Jamila KelifaDay ago
Ye Ethiopia hizib yenuro wudineyi angolun azurowal inat izi mayimeleketen never taweralachu
RIANA LoveDay ago
Abet siyamru ❤️❤️
Tantararam TDay ago
ሙስጠፌ የክልሎች ኔቤል ይባዋል!
Weynshet GelanaDay ago
ለመምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
Bright ChannelDay ago
abo selamesh yebeza Roziii
ንለውጢ ንቓለስDay ago
ሃናን ክነ ትራንዝሌት ነው የገባሽ
Siyoum MaeregDay ago
ይገባታል እሰይ .............
ሙና የጌታ ልጅ ሙና የጌታ ልጅDay ago
መምህር ምህረታብ በምቲሄድበት ሁላ እግዜሐብሄር ይከተልክ
Meron MeroDay ago
Betam des yemil show, God bless Pastor Dave
Enyew DameneDay ago
እናት ነብስዋን ይማረው የአቦል በመሆኔ እኮራለሁ አምቦ ቂጥህን ይደክል ፐፐፐፐፐፐ የአምቦ ልጅ ግም
Abraham shiferawDay ago
faf techelaleh yetebeb sew
Nouna PhonesDay ago
ትውልድን ሊገሉ ነው ብላችሁ ብታወሩ ወርያችሁ ይጣፍጥ ነበር።
ኢትዬጵያ ህይወቴDay ago
ወይ ወንድሜ እግዚአብሔር ፅናቱን ይሰጥህ አይዞህ እግዚአብሔር ምክንያት አለው የእህቶችህን ነብሰ ፈጣሪ ይማር 😭
Amlaku TadeleDay ago
አይዞህ ብርታቱን ይስጥህ ወንድሜ ለሞቱት ወገኖቻችን ነብሳቸውን ይማር
Tiqist BelayDay ago
ሳሮን ነይ ጉድሽን ስሚ
Fars AbduDay ago
Well sefu bro good job. uslikes.info/house/loCGlpeSlXFpndg/video.html
Betty KebedeDay ago
She is not Akon’s wife, she is his baby mama. He has many baby mama’s and has 6 children 2 of whom are from her. He is legally married to Tomeka Thiam. He practices polygamy.
Sintayehu DamenaDay ago
ፋፍ የሁል ግዜ አንደኛዬ ነህ አባቴ
Forgot EmailDay ago
ክክክክክክ ሚኩ እወድሃለው በጣም 💗😘😘😘🙏
KALAB EMPIREDay ago
አረ በስማኣም ምሕረተአብ ኣስመራ ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነ እንዴ ?
አመቤት UaeDay ago
♥♥♥
አቤቱ በመንግሥትህ አስባኝDay ago
መምህር እግዚአብሔር ይረደህ በርታ
Iman ImanDay ago
አላህአፊያያርግህውስታዙና
abiti tubeDay ago
Eza hedo kemezegajetu befit behzbulay yederesew chfchefa mawgez neberebet mnm blo yakm tzbt new new
Samri lifestyleDay ago
ላገርዋ ያላት ፍቅር በጣም ያስደስታል!
LoveDay ago
Humble guy
ዘቡ የጉራጌዋ አይናፋርDay ago
ስቱእውቀት ኖሮት ስራ አጥቶ እቤት ተቀምጦ እናተ ግን አርቲስት ታሽቃብጣላቹ ከቱ ሁላ መቼም ያለው ማሽቃበጥ እጂ የሌለው ማስታወስ ይከብዳቹዋል አይደል አይ የኢትዮ ህዝብ ሁሉም አላልኩም ።
Sae3 AjDay ago
እስኪ ለትራብ እረዱ ዝም ብላችሁ አታካብዱ ስጠግብ አትቻሉ ችግር ሲድረስባችሁ ለኛ እዳ
B-k timesDay ago
Ere....seifu abdoal....1gna new ...betam
Rakeb RakiDay ago
የእኔ ቆንጆ የአለም ቆንጆ❤ቦጠሊቃ የለ ጂኒ ቆለጥ የለ አርፋ ስራዋን ስለሰራች አገኘች ፈጣሪ አገዛት..እሰይ🙏 ሀናኗ ይመችሽ የእኔ ውብ ያንስሻል የሀገሬ የኢትዮጵያዋ እንኳን ደስስስስ አለሽ ውቧ። ኪዳነ ምህረት ከጎንሽ ትሁን እማዬ የምር በጣም ደስስ ይላል❤🙏🇪🇹 ላንች ደግሞ ሁሉም ያንሳል ሀናኗ❤